አገልግሎት
የሲስተም ክትትል (Observability) አገልግሎቶች
የሲስተም ክትትል ማለት ሲስተሞችዎ ምን እየሰሩ እንደሆነ እና ለምን እንደሆነ ከሚያመነጩት መረጃ፣ ማለትም ከመለኪያዎች (metrics)፣ ከሎጎች (logs)፣ ከትሬሶች (traces) እና ከማንቂያዎች (alerts)፣ ማወቅ መቻል ነው። ቡድኖች ይህን እንዲያዘጋጁ እናግዛለን፤ በዚህም ችግሮች ተጠቃሚዎች ሳያሳውቁ በፊት ይገኛሉ፤ መንስኤያቸውም ይታወቃል።
ልናግዝዎ የምንችለው
Owner to write: what is actually offered (scope, tools, kinds of systems), then have it translated. Same list as the English page.
አብረን የምንሰራበት መንገድ
Owner to write: the engagement model, then have it translated. Same as the English page.
ምን እንደሚያስፈልግዎ እርግጠኛ ካልሆኑ፣ የሚያጋጥምዎትን ችግር ይግለጹልን፤ ልናግዝዎ እንደምንችል ወይም እንደማንችል በግልጽ እንነግርዎታለን።